ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጧቱ 2 ሰአት እሰከ ምሽቱ 2 ሰአት
እሁድ ከጧቱ 2፡30- ምሽት 11፡30
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ፒያሳ ፣ ሙሃሙድ ሙዚቃ ቤት ሁለተኛ ፎቅ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
 
 
 
 
 
 

ጤናማ አመጋገብዎ፣ ለማራኪ ፈገግታዎ !

 

 
ቆንጂት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ የጥርስዎ ጤንነት ያሳስበዋል፡፡
ልዩ ክሊኒካችን ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የተሟላና በቴክኖሎጂ የታገዘ የጥርስ ህክምና ለማቅረብ ይተጋል፡
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
በዘመናዊ መሳሪያ በመታገዝ የአፍን ጤና እንጠብቃለን፡፡ አሁን እንደልብዎ መሳቅ ይችላሉ!

 
 
 
 
 
 
በተለያየ ምከንያት ተበላሽቶ ወይም ተነቅሎ የነበረን ጥርስ በሰው ሰራሽ ጥርስ መተካት እና የጥርስን ደህንነት መጠበቅ፣
 
 
 
 
 
 
የአፍ ውስጥ እና የጥርስ ንፅህናን ለመጠበቅ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የታገዘ የጥርስ እጥበት አገልግሎት እንሰጣለን

 
 
 
 
 
 
በቆንጂት የህክምና አሰጣጥ የሚወድቱን የምግብ አይነት መመገብ ማቆም ሳይጠበቅበዎት በእኛ ሙያዊ ክትትል እና እገዛ እየተመሩ ተፈጥሮዊ ፈገግታዎ አብረዎት እንዲቆይ እናደርጋለን
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

እንኳን ወደ ቆንጂት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ በደህና መጡ

 

 
ቆንጂት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ የጥርስዎ ጤንነት ያሳስበዋል፡፡ ልዩ ክሊኒካችን ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የተሟላና በቴክኖሎጂ የታገዘ የጥርስ ህክምና ለማቅረብ ይተጋል፡፡ በተመጣጣኝ ዋጋ እና ገቢዎን ባገናዘበ መልኩ የጥርስዎን ጤንነት መጠበቅ ይሻሉ? እንግዲያውስ ወደ ቆንጂት ልየ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ጎራ ይበሉ፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 

ለምን ቆንጂትን መምረጥ አስፈለገዎ?

 

 
  • ጥራት
  • የደንበኞች እርካታ
  • ተመጣጣኝ ዋጋ
  • ሙያዊ ሀላፊነት/ስነ-ምግባር
  • ዘመናዊ ቴኪኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት
  • የቤተሰብዎ ምርጫ
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

አላማ

 

 
አላማችን ጥራት ያለው የአፍ ውስጥና የጥርስ ህክምና አገልግሎት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ በተመጣጣኝ ዋጋ መስጠት ነው፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 

ራዕይ

 

 
ራዕያችን የአገልግሎት አድማሳችንን በማስፋት ጥራት ያለው እና ወጪን ያገናዘበ የጥርስና የአፍ ውስጥ ህክምና አገልግሎትን ለህብረተሰብ ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 

እሴቶቻንን

 

 
ጥራትሀቀኝነት፣ ታማኝነት፣ ሙያዊ ስነ-ምግባር፣ የደንበኞች እርካታ
 
 
 
 
 
 
 
 

ቀጠሮ ይያዙ

 

 
*
 
*
 
*
 
 
ቀን
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ሰዓት
 
 
 
: