ስለ እኛ

 
ግቢያ > ስለ እኛ
 
 
 
 
 
 
 

 
 
 

 
 
 

 
 
 

 
 
 
 
 
 
 

ቆንጂት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ

 

 
ከ1981 ጀምሮ
ቆንጂት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ በ1981 ዓ.ም የተመሰረተ ፈርቀዳጅ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ነው፡፡ ላለፉት ሶስት አስርት አመታት ጥራት ያለው የጥርስ ህክምና አገልግሎት ለውድ ደንበኞቹ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰጠ የሚገኘው ቆንጂት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ፤ የቤተሰበዎ ተቀዳሚ ምርጫ ነው፡፡ ለንፁህ እና ተፈጥተሮዊ የአፍ ጠረን እንዲሁም ለውብ እና ጤናማ ጥርስ እኛ ጋ ጎራ ይበሉ! የቆንጂት ባለሙያዎች በበቂ እወቀትና በዘመናዊ መሳሪያ ታግዘው የእርስዎንና የቤተሰበዎን የጥርስ ጤንነት ለመጠበቅ ይተጋሉ፡፡ ለሰላሳ አመታት የዘለቀው አብሮነታችን ዛሬም ከርስዎ ጋር ነው!

 

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
አላማችን ጥራት ያለው የአፍ ውስጥና የጥርስ ህክምና አገልግሎት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ በተመጣጣኝ ዋጋ መስጠት ነው፡፡

 
 
 
 
 
 
ራዕያችን የአገልግሎት አድማሳችንን በማስፋት ጥራት ያለው እና ወጪን ያገናዘበ የጥርስና የአፍ ውስጥ ህክምና አገልግሎትን ለህብረተሰብ ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡

 
 
 
 
 
 
 • ጥራት
 • ሀቀኝነት
 • ታማኝነት
 • ሙያዊ ስነ-ምግባር
 • የደንበኞች እርካታ
 
 
 
 
 
 
 • ጥራት
 • የደንበኞች እርካታ
 • ተመጣጣኝ ዋጋ
 • ሙያዊ ሀላፊነት/ስነ-ምግባር
 • ዘመናዊ ቴኪኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት
 • የቤተሰብዎ ምርጫ